"ሚስቴ በስራ ምክንያት ከከተማ እንደወጣሁ ነው የምታውቀው። በእንግዳ መቀበያ ክፍል ውስጥ ተደብቄ ወደ መኝታ ክፍላችን ምርጡን ጓደኛዬን ስትወስደው እያየኋት እንደነበር የገባት ከረፈደ ነው።"
"ሚስቴ በስራ ምክንያት ከከተማ እንደወጣሁ ነው የምታውቀው። በእንግዳ መቀበያ ክፍል ውስጥ ተደብቄ ወደ መኝታ ክፍላችን ምርጡን ጓደኛዬን ስትወስደው እያየኋት እንደነበር የገባት ከረፈደ ነው።" መሳጭ እውነተኛ አጭር ታሪክ…
